ስለ እኛ

ሳባ ስለ ስነተዋልዶ ጤና እና መብቶች ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሁሉን አቀፍ ትምህርት በቀላሉ ተደራሽ እና ለወጣቶች ተቀባይነት በለው መንገድ እንዲሰጥ የተፈጠረ ዲጂታል መድረክ ነው። በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን፣ በድህረ ገፆችንን እና በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን አማካኝነት ከወር አበባ ጤና እና ንፅህና አጠባበቅ ጀምሮ እስከ የቤተሰብ ዕቅድ እና የአባላዘር በሽታዎችን እያነሳን በግልፅ እንወያያለን።

ሳባ መተግበሪያ ስለ የወር አበባ ጤና ፣ ስለ የወር አበባ ንፅህና አያያዝ ፣ ስለ የቤተሰብ ዕቅድ አጠቃላይ ትምህርታዊ ይዘት ያለው የወር አበባ መከታተያና ቀን መቁጠሪያ የሞባይል ስልክ መተግበሪያ ነው። ከላይ የተጠቀሱትን ርዕሶች በመሳሰሉ የወሲብ እና የስነ ተዋልዶ ጤና ጉዳዮች ዕውቀትን ለወጣቶች ማስታጠቅ እና ዝምታን እና አድልዎን መቀነስ እንዲሁም የተሳሳተ መረጆችን መስፋፋትን ያስወግዳል ተብሎ ይጠበቃል።

ቡድኑ

Bethel Samson (M.D)

ዶክተር ቤቴል ሳምሶን

መስራች እና ሥራ አስኪያጅ

ቴዎድሮስ ግርማ

መስራችና የ ማርኬቲንግ ሃላፊ

ምህረቱ ፀጋዬ

የምርት ስያሜ ሥራ አስኪያጅ

Selamawit Bahiru (M.D)

ዶክተር ሰላማዊት ባህሩ

የፕሮጀክት አስተባባሪ

ኒማ ፎኣድ

የይዘት ተርጓሚ

amhAMH