የወር አበባ ተፈጥሯዊ ከሆኑ የሴቶች የሁለተኛ ደረጃ የፆታዊ ባህሪ መገለጫዎች አንዱ ሲሆን ከ10-15 አመት እድሜ ጀምሮ ሊታይ ይችላል፡፡ ይህ የደም ፈሳሽ ከሴት ብልት የሚወጣ ሲሆን በመደበኛው የ21-35 ቀኑ በአማካይ 28 ቀኑ እንደሁም ከ2-8 ቀናት ሊቆይ ይችላል፡፡