ከውፃት ሂደት በኋላ የሚታዩ አካላዊ፣ ስሜታዊና ስነ-አእምሯዊ ለውጦች ሲሆኑ የወር ከመታየቱ አንድ እስከ ሁለት ሳምንት (5-11 ቀናት) በፊት ጀምሮ ሊታዩ ይችላሉ። የፕሮጀስሮን (progesterone) እና ኤስሮጅን (Estrogen) ሆርሞኖች መጠን በእጅጉ መጨመር እነዚህ ምልክቶችን ሊያስከስት ይችላል፡፡
- ሆድ ቁርጠት ወይም መነፋት
- ማስቀመጥ ወይም ድርቀት
- ጡት ህመም
- ፊት ላይ ብጉር ማውጣት
- ጣፋጭ ነገሮች ማማር
- ራስ ህመም
- ድካም
- ቶሎ መቆጣት እና መናደድ
- መደበር ወይም መጨናነቅ
- የእንቅልፍ ሰዓት መዛባት