የወር አበባ ኡደት የአንድ ሴት ሰወነትን ለእርግዝና ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚፈጠሩ ለውጦች ውጤት ነው። በየወሩ የእቁላል አቃፊ(ኦቫሪ) ከተባለዉ የመራብያ ክፍል አንድ እንቁላል ይወጣል- ይህ ውፃት (ኦቩሌሽን) ይባላል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ የሆርሞን ለውጦች ማህፀንን ለእርግዝና ያዘጋጁታል፡፡ እርግዝና ካልተፈጠረ ግን ማህፀን ላይ የተዘጋጀው አዲስ ግድግዳ ይፈርስና በወር አበባ መልኩ ይወገዳል ovulation. የወር አበባ ኡደት የአንድ ሴት ሰወነትን ለእርግዝና ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚፈጠሩ ለውጦች ውጤት ነው። በየወሩ የእቁላል አቃፊ(ኦቫሪ) ከተባለዉ የመራብያ ክፍል አንድ እንቁላል ይወጣል- ይህ ውፃት (ኦቩሌሽን) ይባላል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ የሆርሞን ለውጦች ማህፀንን ለእርግዝና ያዘጋጁታል፡፡ እርግዝና ካልተፈጠረ ግን ማህፀን ላይ የተዘጋጀው አዲስ ግድግዳ ይፈርስና በወር አበባ መልኩ ይወገዳል፡