Your self-care journey starts today!

እንከታተል ! እንማር ! እናስታውስ! መተግበሪያችንን አሁን ያውርዱ! አሁን ይገኛል ! የወር አበባዎን በኢትዮጵያ ካላንደር ይከታተሉ!

Self care at it's best!

Track. Learn. Remember.
Download our app!
Available now

Period Tracker

የወር አበባዎን በኢትዮጵያ ካላንደር ይከታተሉ!

እንከታተል!
በኢትዮጵያ እና በአውሮፓውያን የቀን መቁጠሪያ የሚገኘውን የወር አበባ ጊዜ እና የወሊድ መከታተያ መተግበሪያችንን ይጠቀሙ!

እንማር!
በመረጡት ቋንቋ ስለ ሰውነትዎ የበለጠ ይወቁ!
የእኛ መተግበሪያ ስለ ወር አበባ እና የወር አበባ ንጽህና ምርቶች፣ የቤተሰብ ምጣኔ እና በግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚተላለፉ ኢንፌክሽኖችን በተመለከተ የጤናና የህክምና ምክሮች በአንድ ወይም በሁለት ብቻ ሳይሆን በአራት በአገር ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ ቋንቋዎች - አማርኛ ኦሮምኛ ትግርኛና እንግሊዝኛ እንዲማሩ ይዞ ቀርቧል።

እናስታውስ!
የእርግዝና መከላከያዎን በጊዜ እንዲወስዱ እናስታውስዎ ።

ሳባን ይጠይቁ

"ሰውነቴ ኖርማል ነው ? " ብለው እራሶትን ጠይቀው ያውቃሉ? ስለ የወር አበባ፣ የወሊድ መከላከያ፣ የአባላዘር በሽታዎች ወይም ከጾታዊ ግንኙነት ጋር የተያያዙ ሌሎች ጥያቄዎች አሉዎት ነገር ግን ወደ ክሊኒክ መሄድ አይፈልጉም? በቴሌግራም ቦተታችን በኩል ስሞት ሳይገለጽ ባለሙያዎቹን ይጠይቁ። ሳባን ይጠይቁ!
Ask the professionals while staying anonymous through our telegram bot, Ask SABA!

ብሎጎች

Código Promocional Codere México “azco ” 2023 $500 Extr

Código Promocional Codere México “azco ” 2023 $500 Extra Bono…

Официальный сайт Мостбет Ставки на спорт Mostbet ЦОК “Курчатовский

Официальный сайт Мостбет Ставки на спорт Mostbet ЦОК “Курчатовский” Мостбет…

Mostbet giriş Türkiye resmi bahis sitesine ve online kumarhaney

Mostbet giriş Türkiye resmi bahis sitesine ve online kumarhaneye Mostbet…

Add Your Heading Text Here

Activity BY DR.

Activity BY DR.

This is the same as blogs

Activity Three

Activity Three

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit

Activity Two

Activity Two

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit

amhAMH